የዘመቻ ሥራ የወባ በሽታ ስርጭትን ቀንሷል።

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የወባ ወረርሽኝ ለመግታት የዘመቻ ሥራ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአንደኛው ሩብ ዓመት የወባ ወረርሽኝ ከነበረበት 42 በመቶ ወደ 52 በመቶ አድጓል። ይህን...

የመድኃኒት መላመድ ፈተና!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባክቴሪያዎች ራሳቸውን ለማቆየት መድኃኒቶችን የሚቋቋሙበት ወይንም የሚላመዱበት ተፈጥሯዊ ሂደት አላቸው። ይህም ጅናቸውን በመቀያየር በመድኃኒት እንዳይጠቁ ማድረግ ነው። የመድኃኒት ምላሽ አለመስጠት ወይንም የጀርሞች የመድኃኒቶች መላመድ ከዓለማችን የጤና ሥጋቶች ውስጥ...

የኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት እርምት እንዲወስዱ የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ አሣሠበ፡፡

ደሴ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ የከፋ የኦዲት ግኝት አለባቸው ያላቸውን ተቋማት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመኾን በቀጣይ መደረግ በሚገባቸው አቅጣጫዎች ዙሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ምክክር...

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

ሰላምን የናፈቁ አንደበቶች፣ ግጭትን የጠሉ ልቦች፣ ለሰላም የተዘረጉ እጆች በጎዳናዎች ተመላልሰዋል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግፍ የሰለቻቸው አደባባይ ወጥተዋል። መከራ የበዛባቸው በቃን ብለዋል። መገፋት የመረራቸው ተውን እያሉ ጮኸዋል። ልጆቻቸው የሚታገቱባቸው፣ መንገዶች የሚዘጉባቸው፣ የእለት ጉርሳቸው የሚወሰድባቸው የዓመት ልብሳቸው የሚገፈፍባቸው ተውን እያሉ በአደባባይ ውለዋል። አዎን...