በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር 59 ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ጀመሩ።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጸጥታ ችግር ምክንያት ተዘግተው የቆዩ 59 መደበኛ ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ መጀመራቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ከ2015 ዓ.ም መገባደጃ ጀምሮ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር...
ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በዓለም አቀፍ ደረጃ ድጋፎችን ለማግኘት የሚያስችል አዋጅ ጸደቀ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በደን ዘርፍ ከልማት አጋሮች የምታገኘውን ድጋፍ እና ጥቅም ለማሳደግ የሚያስችል የአረንጓዴ ዐሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር አዋጅ ጸድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
የጡረታ ሕጉ ምን ይላል?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ 1267/2014 እንደሚያትተው አንድ የመንግሥት ሠራተኛ 60 ዓመት ሲሞላው ጡረታ እንደሚወጣ ያስቀምጣል፡፡ የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ድንጋጌ ላይ በልዩ ኹኔታ 25 ዓመት አገልግሎት እና 55...
አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ድኤታ አሊ ሞሐመድ ኦማር ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር እና የአንካራውን...
በበጀት ዓመቱ 597 የመንገድ እና ድልድይ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ከአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ እንዲሁም የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ የክልሉ...








