በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ።

ደሴ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከወራት በፊት የተመረቀው የደሴ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ በክፍለ ከተሞች ባሉት ማዕከላት ለማኅበረሰቡ ዳቦ ማቅረብ ጀምሯል። በፋብሪካው የሥራ ዕድል የተፈጠረለት ወጣት ሰይድ ጁሀር ከዚህ በፊት ሥራ ስላልነበረው ያሳለፈውን...

“የቡግና ዕውነት ከነዋሪዎቹ አንደበት”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ረሃብ አለ ወይ? ሰዎችስ ለከፋ ጉዳት ተዳርገዋልን? ችግሩስ እንዴት ተፈጠረ? ከመቼ ጀምሮስ ተፈጠረ? ደጋጎቹ እናቶች ተርበዋልን? ሕጻናቱስ ተርበዋል ወይ? ባለፉት ጊዜት ተፈጥሮ...

የደኅንነት ካሜራ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደኅንነት ካሜራ በአንድ አካባቢ ያለን እንቅስቃሴ ለመከታተል የሚተከል የቁጥጥር ሥርዓት አካል ሲኾን አሁናዊ ሁኔታን የሚያሳዩ እና እያንዳንዱን ትዕይንት ቀርጸው እንዲያስቀምጡ ከመረጃ ቋት ጋር የተሳሰሩ ካሜራዎች ናቸው። የደኅንነት ካሜራዎች...

የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት የደኅንነት ካሜራዎችን ለአሚኮ አበረከተ።

አዲስ አበባ: 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 20 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የደኅንነት ካሜራዎችን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ይታገሱ ደሳለኝ ለአማራ...

“ሕዝባችን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጉታል፣ ይገባዋልም፤ ያንን ለማሳካት በጋራ ቆመን እንሠራለን” የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የበለጠ በመቀናጀት የሚሠሩበትን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፈረሙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ እና...