“የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም 60 በመቶ ደርሷል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምስቱ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ምሰሶዎች መካከል የኢንዱስትሪው ዘርፍ አንዱ ነው፡፡ በለውጡ ዓመታት የአምራች ኢንዱስትሪው በኢኮኖሚው ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን ድርሻ ለማሳደግ፣ በሥራ ላይ ባለው ስትራቴጂ እና ፖሊሲ አቅጣጫዎች...
“ተፈናቃዮችን መልሶ ለማቋቋም የበጎ አድራጊ ድርጅቶች ድጋፍ ያስፈልጋል” የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚያስችሉ ስትራቴጂ ላይ ከአጋር አካላት ጋር ዐውደ ጥናት አድርጓል። የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር...
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የፍትሕ ተቋማት ሚና ጉልህ ነው።
ደባርቅ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ወረዳ የዳኝነት እና ፍትሕ ተቋማት የጋራ ዕቅድ ትውውቅ እና ግምገማ ተካሂዷል። የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የፍትሕ ተቋማት ሚና ጉልህ ነው። ፍትሕን ለማረጋገጥ...
380 ቢሊየን ብር ገቢ መሠብሠቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሡ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ወራት 380 ቢሊየን ብር ገቢ መሠብሠቡን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገልጸዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የገቢዎች...
ሕዝቡን በማኅበረሰብ ጤና መድኅን አገልግሎት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ በቀለ ገብሬ ባለፈው በጀት ዓመት ከ25 ሺህ በላይ እማወራዎችን እና አባወራዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ማድረግ እንደተቻለ ተናግረዋል። ይህም...








