በጎንደር ከተማ የከተራ እና ጥምቀት በዓልን በሰላም ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ከጎንደር ቀጠና የፀጥታ መዋቅር ጋር ወቅታዊ የሕግ ማስከበር ሥራዎችን ገምግሟል። የቀጣይ መሰረታዊ የሕግ ማስከበር ሥራዎች ላይም ውይይት ተደርጎ አቅጣጫ ተቀምጧል። ከተራ እና የጥምቀት...

ተስፋችንን አታጨልሙብን

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል። ይህን ተከትሎም ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠዋል። ትምህርት ቤቶችም በጦርነቱ ምክኒያት መጎዳታቸው፣ መምህራን ላይ የተለያዩ ጫናዎች መድረሱ እና...

ግጭት ያልፋል፣ ትውልድ ግን ይቀጥላል፤ ትውልድ ደግሞ የሚቀረጸው በትምህርት ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)መምህርነት ዕውቀት መስጠት፣ ትውልድን ቀርጾ ሀገርን ማሻገር ነው ተግባሩ። ይህንን ተግባር ማደናቀፍ ነገን አሻግሬ አያለሁ፣ ለትውልድም እጠቅማለሁ ከሚል ዜጋ ፈጽሞ የማይጠበቅ ነው። ይሁን እንጅ የትምህርት ቤት በሮች እንዲዘጉ፣...

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል። መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ተደራሽ የኾነ ተቋም ነው። ተቋሙ በውስጡ ከ8 ሺህ...

ሰላምን ለማረጋገጥ እንደሚሠሩ በዳባት ከተማ የተሐድሶ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ሠልጣኞች ተናገሩ።

ጎንደር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የሀገርን ሰላም ለማጽናት በአማራ ክልል ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ አካላት ወደ ሰላም እንዲመጡ የሰላም ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል። የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የተሐድሶ ሥልጠና...