“ከጥር ወር ጀምሮ የማኅበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ምዝገባ ይጀመራል” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2016 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። ''እንደ አቅሜ አዋጣለሁ እንደ ህመሜ እታከማለሁ'' በሚል መሪ መልዕክት ነው የአፈጻጸም እና የንቅናቄ...

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተደራራቢ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦችን በዕድሜ ልክ...

ሁመራ፡ ታኅሳስ 19/04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀን 14/04/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተክላይ ፀጋይ የተባለን ወጣት በማገት፤ ከቤተሰቡ ገንዘብ በመቀበል እና ግድያ በፈፀሙ ሁለት ወንጀለኞች ላይ...

ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ወልዴ መጠነ በምዕራብ ጎንደር ዞን ምዕራብ አርማጭሆ አብርሃ ጅራ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደሩ በ10 ሄክታር መሬት ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ በቆሎ እና ቃሪያ በመስኖ ልማት እያለሙ እንደኾነ ነግረውናል፡፡ ካለሙት...

ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ እና መጻሕፍት በጽንፈኞች ተቃጠለ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በእብናት ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ እና መጻሕፍት በጽንፈኞች ተቃጥሏል። የእብናት ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግዛቸው በላይ...

“አዳዲስ ጉዳዮችን ለማካተት እንደ ክልል የማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ አስፈልጓል”ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር ) የአማራ ክልል የጥብቅ ፍቃድ አሰጣጥ እና አሥተዳደርን በተመለከተ ውይይት እንደተደረገ ገልጸዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ...