ስለአራጣ የወንጀል ሕጉ ምን ይላል?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራጣ ያለው ለሌለው በተጋነነ የወለድ መጠን ወይም የተጋነነ ትርፍ ለማግኘት በገንዘብም ኾነ በቁስ መልኩ ማበደርን የሚመለከት የተከለከለ ተግባር ነው። ሰዎች ማጣታቸውን እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ራስን ብቻ በማስቀደም...

“በሰሜን ሸዋ ዞን ያለው የመስኖ ልማት እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጭ ነው” የአማራ ክልል ምክር ቤት...

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሰሜን ሸዋ ዞን አንጓለላ እና ጠራ ወረዳ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ልማት እንቅስቃሴዎችን ተመልክተዋል ። የአንጓለላ እና ጠራ ወረዳ መስኖ እና ቆላማ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለምዕራብ ጎጃም ዞን የጤና ተቋማት የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ።

ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሀገሪቱ ለሚከሰቱ ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ ችግሮች አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት በግንባር ቀደምትነት የሚታወቅ ተቋም ነው። ከሰብዓዊ እርዳታ በተጨማሪም የጤና ተቋማትን በማጠናከር እና በመደገፍ በርካታ...

ለሽግግር ፍትሕ ስኬታማነት ሁሉም ሊረባረብ ይገባል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለሕግ ባለሙያዎች፣ ለባለ ድርሻ አካላት እና ለሥራ ኀላፊዎች በሽግግር ፍትሕ ምንነት፣ አተገባበር፣ ለዘላቂ እርቅ እና ሰላም ባለው አበርክቶ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል። በሥልጠናው...

አሚኮ ገዥ ትርክት በመፍጠር ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ከሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመሆን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን - አሚኮ በአዲስ አበባ...