የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የንጹህ መጠጥ ውኃን ለማሳደግ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ለሠራተኞች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሠጠ ነው። የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ እና የኢነርጂ አቅርቦት ለማሳደግ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመሥጠት ለሠራተኛው የአቅም ግንባታ...
ለደቡብ ወሎ ዞን የምርጥ ዘር ድጋፍ ተደረገ።
ደሴ: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰልፍ ኸልፕ አፍሪካን የተባለ መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጅት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለበጋ መስኖ የሚኾን የምርጥ ዘር ለደቡብ ወሎ ዞን ድጋፍ አድርጓል። የሰልፍ ኸልፕ አፍሪካ የምሥራቅ አማራ አስተባባሪ...
የመፍትሄዎች ሁሉ መንገድ!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥራየ ይናገር እንጅ እኔ በየሚድያው አልናገርም የሚለው በሳል ጸሐፊ አሌክስ አብርሐም ለንባብ የተለየ አቋም ያለው የጥበብ ሰው ነው። በአንድ ወቅት ከጋዜጠኛ ሰይፍ ፈንታሁን ጋር ባደረጋት ብቸኛ የሚድያ ንግግር...
በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ...
ፓርቲያችን ብልፅግና ትላንት የስርዓተ መንግስት አስተዳደራችን አንድ አካል ሆነው ካለፉ ልንቀይራቸው ከማንችላቸው ታሪኮች ጋር ፈፅሞ ፀብ የለውም።
በመርህ ደረጃ ከትላንት ተምሮ፣ዛሬን አሳምሮ፣ነገን የተሻለ ማድረግን በማመን የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በመትጋት ላይ ይገኛል።
የብሔራዊ ቤተመንግስት እድሳት...
በበዓል ምክንያት ወደ ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያሳድግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጭዎቹ ሳምንታት የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላትን አስመልክቶ የደንበኞችን ፍላጎት መሠረት በማድረግ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ ውቅር አብያተ ክርስትያናት ወደሚገኙበት ላሊበላ እና ጎንደር ከተማ የሚያደርገውን በረራ...








