ምክር ቤቱ 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባዔ ላይ የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ...

“የጤና መድኅን ወጭው ከፍተኛ ቢኾንም የሰውን ሕይዎት መታደግ እስከቻለ ድረስ እንደ ኪሳራ አናየውም”...

ደባርቅ: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት የመክፈል ዓቅምን መሠረት ያደረገ የማኅበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን ዓመታዊ መዋጮ አፈጻጸም የሥልጠና እና የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በሥልጠና እና የንቅናቄ...

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቡግና ወረዳ ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

ወልድያ: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በሰሜን ወሎ ዞን በቡግና ወረዳ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማኅበር የሕክምና ቡድን አሥተባባሪ ዮናስ ሙሉጌታ የመቄዶንያ በጎ አድራጎት...

“እንግዶቻችንን በሰላም ሸኝተናል” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል። በበዓሉ በርካታ እንግዶች ተገኝተዋል። የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ባቀደው ልክ በዓሉን አክብሮ ማጠናቀቁን አስታውቋል። የላሊበላ ከተማ...

“የተሰበሰበው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ብልጫ አለው” ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር ሲታይ ከ8 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ ማሳየቱን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት...