“አሚኮ የበለጠ ለሕዝብ ተጠቃሚነት ይተጋ ዘንድ፣ ይህ ቴክኖሎጅ ይገባዋል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመኑ የደረሰበትን የተንቀሳቃሽ የቴሌቪዥን የቀጥታ ማሰራጫ መሣሪያ በዛሬው ዕለት አስመርቆ አስጀምሯል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን የልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ለመመረቅ ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ በጉብኝታቸው በደቡብ ወሎ ዞን የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ይመርቃሉ። የመስኖ...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተንቀሳቃሽ ስቱዲዮ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ሙሉቀን ሰጥዬ...
ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአሚኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ሙሉቀን ሰጥዬ በንግግራቸው፦
✍️ አሚኮ ከ30 ዓመት በፊት መታተም በጀመረች የበኩር ልጅ በሆነችው የበኩር ጋዜጣ ስራውን የጀመረ የሚዲያ ተቋም ነው፤
✍️ በአማርኛ ጋዜጣ ብቻ...
“አሚኮ ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስከብሩ ዘገባዎችን እየሠራ ነው“ የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ
ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስቱዲዮ (ኦቢቫን) ዛሬ አስመርቋል፡፡ የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ከ30 ዓመታት በፊት በበኩር ጋዜጣ የጀመረው አሚኮ...
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተንቀሳቃሽ የሚዲያ ስትዲዮ( ኦቢቫን) መጠቀም ጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተንቀሳቃሽ ስትዲዮው በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር የክልሉን ገጽታ የሚገነቡ የቀጥታ ሥርጭቶችን በጥራት እና በፍጥነት ለማሠራጨት የሚያስችል ነው፡፡ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የብሮድካስት ኢንጂነሪንግ ዳይሬክተር ማንያዘዋል ተሰማ ተንቀሳቃሽ ስትዲዮው...








