እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሜቴ ሠብሣቢዎች ገለጹ።

ወልድያ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች እና አባላት በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ እና መርሳ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ተግባራትን ጎብኝተዋል። በሁለቱም አሥተዳደሮች በዋናነት በማኅበራዊ እና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች...

በአማራ ክልል የኤች አይቪ ኤድስ እና ተዛማጅ በሽታዎችን ለመቆጣጠር አዲስ የሥራ መመሪያ ተዘጋጀ።

ደሴ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኤች አይቪ እና ተዛማጅ በሽታዎችን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና ለማከም በተዘጋጀው መመሪያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ...

“ኢትዮጵያ የኅብረ ብሔራዊነት ተምሳሌት ናት” የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ድንቅ ምድር ድንቅ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሲካሄድ የሰነበተው 16ኛው የአማራ ክልል የባሕል እና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። ...

” የባሕልና የኪነጥበብ ፌስትቫሉ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የሚጠናከርበት መድረክ ነው ” መልካሙ ጸጋዬ

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 16ኛው የአማራ ክልል የባሕል እና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ''ድንቅ ምድር ድንቅ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ እየተከበረ ሰንብቷል። ዛሬ ደግሞ የማጠቃለያ ዝግጅቱ እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ...

“የወባ በሽታ ስርጭት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ጨምሯል” የአማራ ክልል ኀብረተሰብ...

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዕቅድ ዝግጅት ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክተር ፍቅርተ...