“በኅብረትና በአንድነት የምናክብረው የከተራና የጥምቀት በዓል፣ ትህትናን አስቀድመን፣ ደግነትን ተላብሰን ለሰላምና ለፍቅር የምንዘምርበት...
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልእክት።
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እጅግ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ትህትናን የምንማርበት፣ መዳንን እና ተስፋን የምንሰንቅበት ከሃይማኖታዊ ትውፊት እስከ...
የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊ ካሳ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ገቡ።
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ገብተዋል።
ሚኒስትሯ ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ...
“ጥምቀት ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው የአደባባይ የወል በዓል ነው” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል።
በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱ ጥምቀት ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው የአደባባይ የወል በዓል ነው፣ በዓሉ...
በሰቆጣ ከተማ የከተራ በዓል ታቦታቱ ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እየወረዱ ነው።
ሰቆጣ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ የከተራ በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓትና ድምቀቱን ጠብቆ እየተከበረ ነው። ታቦታቱ ከየአድባራቱ ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እየወረዱ ይገኛሉ።
ታቦታቱንም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት...
በጅማ ከተማ የከተራ በዓል እየተከበረ ነው
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በጅማ ከተማ የከተራ በዓል በደማቅ ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡
በአከባበሩ ላይ የጅማ፣ የየም እና የሰሜን ጎንደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ጨምሮ ካኅናት እና ምዕምና ተገኝተዋል፡፡
ታቦታት...








