የጥምቀት በዓል በአዳማ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
አዳማ ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘንድ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበር ደማቅ የዓደባባይ በዓል ነው።
ዛሬ እየተከወነ የሚገኘዉ...
“የጥምቀት በዓል ከመሠረቱ የሰላም ነጋሪት የታወጀበት፣ የፍቅር እምቢልታ የተነፋበት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳት እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...
“የጎንደር የተሐድሶ ዘመን ዛሬ ነው” ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም(አማኮ) የጥምቀት ክብረ በዓል በጎንደር በድምቀት እየተከበረ ነው። በጥምቀተ ባሕሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸው ለመጨረሻ ጊዜ በዚህ የጥምቀተ ባሕር ላይ ታድሜ የነበርኩት የዛሬ 50 ዓመት ነበር...
“ጥርን ናፍቀን፣ በጥር ደግሰን፣ በጥር የምናምር የመናገሻዋ ከተማ ነዋሪዎች ነን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳት እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው ትህትናን ለማስተማር ነው። በመሆኑም ወደ አገልጋዩ ቅዱስ ዮሐንስ በመሄድ ራሱን ዝቅ አድርጎ መቅረቡ ትህትናን ለማስተማር መሆኑን መገንዘብ ይገባል። ስለሆነም በኛ መካከል ትግስት መከባበር፣ መደጋገፍ፣ በአብሮነትና ትህትና ልንላበስ...








