“ትህትና እና ይቅር ባይነት ኢየሱስ ክርስቶስ የሰበካቸው የሰው ልጅ መሠረቶች ናቸው” መጋቢ ምስጢር ዘረዳዊት...
እንጅባራ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በየ ዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ዕለቱን በተመለከተ ወንጌል የሰበኩት የአዊ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሥስጢር...
የጥምቀት በዓል በሁመራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ሁመራ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በሁመራ ከተማ ተከዜ ወንዝ ዳርቻ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች መካከል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ...
በሐረሪ ክልል የጥምቀት በዓል በደመቀ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር: ጥር 11/2017(አሚኮ) በዓሉ ክርስቶስ ያሳየውን ፍቅር እና ትህትና በመላበስ አብሮነትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ...
“ጥምቀት ለሰው ልጆች አንድነትን ያጎናጸፈ የአብሮነት በዓል ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት እሸቱ
ሰቆጣ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።
በሥርዓተ ጥምቀቱ ተገኝተው መልዕክት ያሥተላለፉት የሰቆጣ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት እሸቱ የጥምቀት በዓል ለሰው ልጆች አንድነትን እና አብሮነትን ያጎናጸፈ በዓል መኾኑን...
ሥርዓተ ጥምቀት በባሕር ዳር በልዩ ድምቀት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በውቡ የጣና ሐይቅ ዳርቻ በሚገኘውን ጥምቀተ ባሕር ሥርዓተ ጥምቀቱ በድምቀት እየተከናወነ ይገኛል።
በሥነ ሥርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ...








