የሳይበር ስጋቶችን መከላከል ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ እንደሆነ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞና ውጥኖች ላይ ያተኮረ ኤግዚቢሽን እና ዓውደ ጥናት በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ነው ። መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ሥምምነት ከከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር...
አዲስ አበባ: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመግባቢያ ሥምምነቱን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት እና በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል የመንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኢንጅነር ዳዊት ማሀሪው ፈርመውታል።
የፌዴራል...
የአፍሪካ ኅብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም( አሚኮ) በስብሰባው ላይ ለመሳተፍ ናይሮቢ የገቡት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በቤተ መንግሥት አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ኅብረት ተቋማዊ...
“ትልቅ ሀገር እና ሕዝብ የሚመራ ፓርቲ በመኾኑ እና ተጠባቂ ውሳኔዎችን የሚያሳልፍ በመኾኑ የብልጽግና ጉባኤው...
አዲስ አበባ: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የብልጽግና ፓርቲ ከጥር 23 እስከ ጥር 25 በአድዋ ሙዚየም የሚያካሄደውን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ጉባኤው የፓርቲው ከፍተኛ አመራር...
በሀገራዊ የምክክር ሂደቱ የጋራ አቅጣጫን መተለም መሠረታዊ ተግባር ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም( አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ በሚገኙ ባለድርሻ አካላት መካከል ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በመነጋገር መፍትሔ እንዲመጣ የሚያደርግ ዲሞክራሲያዊ ሂደት ነው።
ሂደቱ ተከናውኖ አመርቂ ውጤት ባስመዘገበባቸው ሀገራት ባለድርሻ አካላት በሀገራዊ ምክክር...








