“ኢትዮጵያ ከኩባ ጋር በዋና ዋና ዘርፎች ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” አቶ አደም...
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት አደም ፋራህ የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ እና...
የአማራ ክልል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት አሠራሩን ለማዘመን የሚያስችል የልምድ ልውውጥ አደረገ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የአማራ ክልል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት የበላይ መሪዎች እና የቦርድ አባላት በፌዴራል ፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት፣ በኦሮሚያ ክልል የፍትሕ ባለሙያዎች ማሠልጠኛ...
የጤና ባለሙያዎች የጸጥታ ችግር ሳይበግራቸው ማኅበረሰቡ ለተባባሰ የጤና ችግር እንዳይጋለጥ ማድረጋቸውን አቶ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መልዕክት ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አክብሯል። በጤናው ዘርፍ አበረታች ውጤት ላስመዘገቡ...
እውቀትን የተከለከሉ የሀገር ተረካቢዎች!
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎች ትምህርትን ፍለጋ ተራራ ወጥተዋል፤ ቆልቁለት ወርደዋል፡፡ በባዶ እግራቸው እየተጓዙ በእሾህ ተወግተዋል፡፡ በጋሬጣ ተሰቃይተዋል፡፡ በፀሐይ ሐሩር፣ በዝናብ ቆፈን ተመላልሰዋል፡፡ ብልሆች ዕውቀትን በመብራት ፈልገዋታል፡፡ የት ነሽ እያሉ አስሰዋታል፡፡ ዋሻ...
በደሴ ከተማ በመሠረተ ልማት ላይ ስርቆት የፈጸመ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።
ደሴ: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በመሠረተ ልማት ላይ ስርቆት የፈጸመ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አስታውቋል። በደሴ ከተማ አሥተዳደር በአራዳ ክፍለ ከተማ መንበረ ፀሐይ ቀበሌ በግለሰብ ቤት...








