የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን እና አስተያየት እያቀረቡ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ያነሷቸው ጥያቄዎች እና አስተያያቶች፡- 👉 ኢትዮጵያ ያገጠሟት ችግሮች ፖለቲካ ወለድ ናቸው፤ መፍትሔያቸውም...

መንግሥት ያጋጠሙ ችግሮችን በመፍታት ተማሪዎች እንዲመለሱ ማድረግ ያልቻለው ለምንድን ነው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛው ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 21ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች፡-

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቧቸው ጥያቄዎች፦ ✍️ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የሰላም እፎያታ አስገኝቷል፤ በስምምነቱ መሠረት ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ የሚያስችሉ...

ጠንካራ የአመራር ቡድን ለዘላቂ ተቋማት ግንባታ ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂደዋል። መድረኩ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ እና መሠረተ ልማት...