3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ገደማ የዕዳዳ ሸግሽግ መገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ ከየትኛውም...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ፦
✍️ "በግብርና ምርት የአነስተኛ አርሶ አደሮች የሰብል ሽፋን 20 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር...
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ8 ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2017 በጀት ዓመት የ8 ወራት የፖለቲካና የድርጅት ሥራዎችን እቅድ አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው።
በግምገማ እና ውይይት መድረኩ ላይ ርእሰ...
“በዚህ ዓመት ብቻ ከ55 በላይ አዳዲስ ፋብሪካዎች ሥራ ጀምረዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሥባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...
የምክር ቤት አባላቱ በሰላም ጥሪዎች እና በኑሮ ውድነት ላይ አተኩረው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን አቅርበዋል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በ6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል። የምክር ቤት አባላት ኢትዮጵያ እያጋጠሟት ስላሉት ወቅታዊ ጉዳዮች...







