“የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያን መርቀን ስንከፍት ደስ ይለናል” አጼ ኃይለ ሥላሴ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ሥርጭት በኢትዮጵያ የተጀመረው በአጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት ነበር። በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ሥብሠባንም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በዚህ ሳምንት ዘገባ ይዞ ብቅ ያለው። በሥብሠባው ላይ...

በታዳጊ ሴቶች ላይ እየተስተዋለ ያለው ጥቃት ጾታዊ ብቻ አይደለም። ‎

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ዓለም አቀፍ የታዳጊ ሴቶች ቀን በየዓመቱ ጥቅምት 11 ይከበራል፡፡ ‌ቀኑ በዚህ ዓመትም በኢትዮጵያ ለስምንተኛ ጊዜ ተከብሯል፡፡ ‎ ‎የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "የእኔን ለውጥ የምመራ ታዳጊ...

አንድነት የችግሮች መፍቻ እና የዘመናዊ ሀገር ግንባታ መሠረት ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሩሲያውያን እንደ እ.ኤ.አ 1612 ከፖላንድ ቀኝ ግዛት ነጻ የወጡበትን የነጻነት ቀን እያከበሩ ይገኛሉ ቀኑም ሩሲያውያን በመደብ በብሔር እና ሌሎች ሁነቶች የማይለያዩበት፣ እኩል ዜጋ የኾኑበት ዕለት ተደርጎ የሚከበር...

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ጠቅላላ ሃብቱን 54 ቢሊዮን ብር አደረሰ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ 21ኛ መደበኛ እና 7ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዓለም አስፋው አንበሳ ባንክ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ከ340 በላይ ቅርንጫፎች፣ 2 ነጥብ...

የተፋሰስ ልማት ሥራው ምርታማነት በመጨመር ተጨባጭ ለውጦችን አምጥቷል።

እንጅባራ: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 የበጋ ወራት 506 ነባር እና አዳዲስ ተፋሰሶችን ለማልማት ታቅዷል። በተፋሰስ ልማት ሥራው ከ228 ሺህ በላይ አልሚ የሰው ኀይል ይሳተፋልም ነው የተባለው። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ የተፋሰስ ሥራውን...