የብሔር ብሔረሰቦች በዓል መከበሩ ዜጎች በፌዴራል ሥረዓቱ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ከፍ እንደሚያደርግ የፌዴሬሽን ምክር...
አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በሆሳዕና ከተማ ይከበራል።
ኢትዮጵያ የብዝኀ ሃይማኖቶች፣ ማንነቶች፣ ቋንቋዎች እና ባሕሎች መገኛ ኅብረብሔራዊት ሀገር ናት።...
ለ800 ዜጎች የሥራ ዕድል የፈጠረው የዓባይ ጋርመንት ፋብሪካ
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ጋርመንት ፋብሪካ በጎንደር ከተማ የሚገኝ ግዙፍ ፋብሪካ ነው። በ2009 ዓ.ም በዓባይ ኢንዱስሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር አማካኝነት ግንባታው ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም ወደ ምርት የገባ ፋብሪካ ነው።
በዕለቱ ለፋብሪካው...
በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሰቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
በደቡብ ወሎ ዞን በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው።
በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በእነርሱ አደረጃጀት የሻለቃ አዛዥ...
የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ማክበር ጠቀሜታው የጎላ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ''ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በባሕር ዳር ከተማ እያከበረ ነው።
በዓሉን አስመልክቶም በሕገ መንግሥት እና...
የኩላሊት ጠጠር ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል ?
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኩላሊት ጠጠር ብለን የምንጠራው ምን አይነት የሕመም ስሜት ሲሰማን ነው?
የኩላሊት ጠጠር ኩላሊት ውስጥ የሚሠራ በሰዎች የሥርዓተ ፍጭት ሂደት ሽንት በመመረት ሂደት ላይ የሚቀር ጠጣር አካል ነው። ከጥቃቅን ጠጣር...








