የመንግሥት ሠራተኞች በጋራ በመቆም ሰላምን ሊያረጋግጡ እንደሚገባ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አሳሰበ።

ጎንደር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ ያጋጠመውን የሰላም እጦት ችግር በመቀልበስ የማኅበረሰቡን ሰላም ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት ተካሄዷል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ በዚህ ወቅት እንዳሉት ዞኑ ከነበረበት ውስብስብ ችግር ወጥቶ አሁን ላይ አንጻራዊ...

መምህራን ትምህርት የሚያስተጓጉሉ ኀይሎችን ማውገዝ እንደሚገባቸው ተመላከተ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሚገኙ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ የትምህርት መሪዎች እና የአሥተዳደር ሠራተኞች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት ተካሂዷል። የአማራ...

የሕዝቡ አንድነት እና ከመሪው ጋር ያለው መናበብ ዘላቂ ሰላም እና ልማት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማስቻሉን...

ሁመራ፡ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከዞኑ ሁሉም አካባቢዎች ከተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሁመራ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና...

የሴቶች፣ የሕጻናት፣ የአረጋዊያን እና የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

ጎንደር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ ባለፉት ጊዜያት በተቋማት የአካቶ ተግባራት መመዘኛ ባለመኖሩ አገልግሎቱን ውጤታማ ለማድረግ እንቅፋት ፈጥሮ እንደነበር አንስተዋል። አሁን ላይ የተቋማትን የአካቶ...

መምህራን በትምህርት ቤቶች ሰላምን መስበክ ይገባቸዋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ የትምህርት መሪዎች እና የአሥተዳደር ሠራተኞች "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ በክብር እንግድነት...