በወቅታዊ ችግሩ ምክንያት የሚደርሰውን ጫና ለመከላከል የሴት አመራሮች ሚና ከፍተኛ ነው።
ደሴ: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ህፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ባለው ወቅታዊ ችግር ሴት አመራሮች ከደረሰባቸው የሥነ ልቦና ጫና እንዲላቀቁ የሚያስችል የቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ አመራር ሥልጠና በደሴ...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወረታ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወረታ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
ማኅበረሰቡ የራሱን ሰላም እንዲጠብቅ የሚያስችል ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ በከተማዋ እምዬ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ስድስት ቀበሌዎች ነው እየተካሄደ ያለው።
የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ ማኀበረሰብ ተኮር ውይይቶችን በተደጋጋሚ በማድረግ የከተማዋ ነዋሪዎች የራሳቸውን...
የዓለም አቀፉ የቤተሰብ ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ህፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "የተሻሻለ የቤተሰብ ሥራና ገቢ ለሀገር ኢኮኖሚ" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የቤተሰብ ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት እያካሄደ ነው።
በመድረኩ በአማራ...
“ትምህርት የአንድ ሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብር እና ማንነት ማስጠበቂያ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ አሥተዳደር አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተገነባውን የማስፋፊያ ሕንጻ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...








