የአንድ ተማሪ የፈተና ውጤት የተማሪው፣ የወላጅ እና የመምህራን የጋራ ጥረት ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ከሰሞኑ ይሰጣል።
ተማሪዎቹ የሚፈተኑበት ወቅት ሲቃረብ በከፍተኛ የጭንቀት ስሜት ውስጥ መግባታቸው የተለመደ ነው።
በባሕር ዳር ከተማ የደብረ ጺዎን ቅድስት ድንግል ማርያም አካዳሚ የ6ኛ...
የጥምቀት እና የከተራ በዓል ስኬታማ ነበር።
ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ እና የጥምቀት በዓል በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት መከበሩን የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ በዓሉን ለማክበር...
ጥምቀት ምንድን ነው? ለምንስ በውኃ ኾነ?
ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት ከመከበር ባለፈ ታላቅ ሃይማኖታዊ ምስጢርም ያለው ነው፡፡
የቃሉ ትርጉም ጥምቀት ማለት “አጥመቀ” ከሚለው የግዕዝ ቃል...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ መተግበሪያ በይፋ አስጀመረ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት ስታር ፔይ ፋይናንሻል ሶሊውሽን ከተባለ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ የፍይናንስ አገልግሎት መስጫ መተግበሪያም በይፋ አስጀምሯል።
የኢትዮጵያ ንግድ...
የትምህርት ጥራት ለመረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን እንደሚወጡ ኑሮአቸውን በውጭ ሀገራት ያደረጉ ኢትዮጵያውያን አስታወቁ።
ጎንደር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ "ኑ ሀገር የሚገነቡትን እንገንባ" በሚል መሪ መልዕክት የዩኒቨርሲቲውን ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተመለከተ ኑሯቸውን በውጭ ሀገራት ካደረጉ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ መነሻ ጽሑፍ...








