ለጋራ ችግር የጋራ መፍትሔ ያስፈልገናል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ የተገኙ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለሀገር ሰላም በጋራ...

የሐረሪ ክልል አራተኛውን የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ለማዘጋጀት ዋንጫውን ተረከበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። የሐረሪ ክልል ደግሞ አራተኛውን የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ለማካሄድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው...

“ሰላምን ለማስፈን አማራጭ የሌለው መንገድ ቢኖር የፈጣሪን መንገድ መከተል ነው” ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር...

ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ያሉ የሕግ ማዕቀፎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ተቀብላ ካጸደቀቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች እና በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 16 ላይ እንደተገለጸው ማንም ሰው በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ መብት ያለው መኾኑ በግልጽ ተደንግጓል፡፡...