“በአንድ ጊዜ የምለግሳት ደም ቢያንስ የ3 ሰዎችን ሕይወት ትታደጋለች”

ደብረብርሃን፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት በጤና ተቋማት የሚያስፈልገው የደም መጠን አቅርቦቱ ከፍላጎቱ ጋር ባለመጣጣሙ በሕክምና ሂደቱ ላይ እንከን እየፈጠረ ይገኛል፡፡   ችግሩን ለማቃለል ብሎም ለመሻገር ደም የመለገስ ባሕልን ማጎልበት የግድ ይላል፡፡   የደም ባንክ ተቋማት በተደጋጋሚ...

በገንዳ ውኃ ከተማ የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ከፍት ኾነ።

ገንዳ ውኃ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።   በምረቃ መርሐ ግብሩም በየደረጃው ያሉ የመንግሥት...

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር ለእናቶች ማቆያ የሚያገለግሉ ግብዓቶችን ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር ፈቃዱ ማዘንጊያ እንዳሉት ማኅበሩ በእናቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች፣ አፍላ ወጣቶች እና በቤተሠብ ጤና ላይ የሚሠሩ ባለሙያዎችን በመቅጠር እና ሥልጠናዎችን በመሥጠት ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሠጡ...

ዩኒዬኖችን በማቀናጀት አቅማቸውን የማሳደግ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ገለጸ።

ወልድያ: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሀብታሙ እባቡ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም በመተግበር አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው ብለዋል። በዞኑ 380 ሺህ 591 አባላትን ያቀፉ 574 መሠረታዊ...

የጤና አጠባበቅ ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጠነች ኡስማን እና ፀሐይነሽ በላይነህ በቡሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ሲገለገሉ ያገኘናቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ናቸው። ለአሚኮ እንዳሉት ከዚህ በፊት መጓደል የነበረበት የግቢ ፅዳት፣ የባለሙያ እጥረት እና የግብዓት ችግሮች አሁን ላይ...