“የሕፃናትን መብት እና ደኅንነት ማስጠበቅ የሁልጊዜም ተግባራችን ሊኾን ይገባል”
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የዓለም ሕፃናት ቀን ተከብሯል።
በ2017 በጀት ዓመት ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የሕፃናትን ደኅንነት የሚያስጠብቁ ተግባራት መከናወናቸውን የአሥተዳደሩ ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ በለጥሽ ግርማ ተናግረዋል።
ሕፃናትን...
በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት 30 ሚሊዮን ማሳዎች ተለክተው ዘመናዊ የይዞታ ማረጋገጫ ተሠርቶላቸዋል።
ደሴ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ለአርሶአደሮች በውርስ፣ በመሬት ኪራይ፣ በስጦታ እና መሰል ከመሬት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች...
በማኅበረሰቡ ችግኞችን የማልማት ልምድ እያደገ መጥቷል።
ደሴ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና በጀርመን መንግሥታት ትብብር በደቡብ ወሎ ዞን ስድስት ወረዳዎች እየተተገበረ ያለው የደን እና ብዝኀ ሕይወት ልማት ፕሮግራም የበጀት ዓመቱ የ11 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
ፕሮጀክቱ አርሶአደሩ...
ለሁለተናዊ ልማት እና ብልጽግና ገቢን በአግባቡ መሠብሠብ ይገባል።
ወልድያ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ በወልድያ ከተማ የግምገማ መድረክ ተካሂዷል።
ከ2017 በጀት ዓመት የግብር አሠባሠብ ግምገማ አኳያ የ2018 በጀት ዓመት የግብር አሠባሠብን ማሻሻል እንደሚገባ በመድረኩ ተገልጿል።
የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር የሥራ...
አንፃራዊ ሰላሙ ወደ ተሟላ ሰላም እንዲሸጋገር የሰላም ግንባታ ሥራዎች መቀጠል ይገባቸዋል።
እንጅባራ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 32ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።
ምክር ቤቱ በአንድ ቀን ውሎው የሰላም እና ጸጥታ እንዲሁም የገቢዎች መምሪያን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ገምግሞ አጽድቋል።
የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት...





