ዕውቀትን፣ ቴክኖሎጂን እና ክህሎትን መሠረት ያደረጉ ማሻሻያዎች በማከናወን የአገልግሎት አሰጣጡን ማሳለጥ ይገባል።
ፍኖተሰላም፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ አሥዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር ምክትል...
የፌዴራል መንግሥት እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች የባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተዋል።
የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ...
በዕውቀት፣ በክህሎት እና በተነሳሽነት የተገነባ አገልጋይ የሰው ኀይል ማልማት ተገቢ ነው።
ደብረማርቆስ፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ የመንግሥት አገልግሎት አሥተዳደር እና ሪፎርምን ለማስተዋወቅ በዞን እና በወረዳ ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የተገኙ የሥራ ኀላፊዎች...
የአፍሪካ አቬዬሽን ማኅበር የአፍሪካውያን ድምጽ ተሰሚነት እንዲኖረው ማድረግ ችሏል።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አቬዬሽን ማኅበር 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ በዓሉን በአዲስ አበባ እያከበረ ነው።
የአፍሪካ አቬዬሽን ማኅበር የብር ኢዮቤልዮ በዓል በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን "የ25 ዓመታት የልህቀት ጉዞ በአፍሪካ ሥራ ተኮር ግምገማ...
“ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በመተባበር ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንደምታስተናግድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
የሰው ዘር መገኛ የኾነችው ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች...








