ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የለውጥ ሥራዎች ተመለከቱ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ሥራዎችን ተመልክተዋል።   ጠቅላይ...

በሥነ ምግባር የተቃኘ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም ሕጻናት ላይ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕጻናት ቀን በአፍሪካ ለ35ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ " የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ተከብሯል። በመርሐ...

ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ ዙሪያ የንቅናቄ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የመድረኩ ተሳታፊዎች በጤናው ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል በርካታ ሥራዎች መሠራቱን ገልጸዋል። አዲሱ ፍኖተ ካርታ...

አረንጓዴ ልማት በኢትዮጵያ

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሥራ ዋና የኢኮኖሚ ምንጫቸው ለኾኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ ብዙ ተፈትነዋል፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ በሚያስከትለው ዳፋ በየወቅቱ ድርቅ እንዲጎበኛት ምክንያት ኾኗል፡፡ ይህን ለመከላከል...

“ባሕር ዳር ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ ሲሠናኙ ምን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ እያሳየች ነው” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሚኒስትሮች...