የነገ ሀገር ተረካቢ የኾኑትን ሕጻናት በመደገፍ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን" በሚል መሪ መልዕክት የአፍሪካ የሕጻናትን ቀን አክብሯል። የአማራ ክልል ሴቶች፣...

“የ25 ዓመታቱ የግብርና ልማት ዕቅድ እንዲሳካ የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አሻጋሪ እና ዘላቂ ልማትን የሚያመጣ የ25 ዓመታት ዕቅድ ታቅዷል፡፡ ከ25 ዓመታት ዕቅዱ መካከል የግብርና ልማት ዕቅድ አንደኛው ነው፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና...

“የልማት መደላድሉ ዕውቀት እና አስተውሎት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተዋል።   የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ...

ሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል የግንዛቤ ፈጠራ ሥራዎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሥራ ነው።

ደብረማርቆስ፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን" በሚል መሪ መልዕክት የአፍሪካ ሕጻናት ቀን በአፍሪካ ለ35ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተከብሯል።   የሕጻናት ሁለንተናዊ ተሳትፎ፣...

ጎንደር ትናንትን ከዛሬ፣ ዛሬን ከነገ ያስተሣሠረች እና ሕልም በተግባር የተገለጠባት ከተማ መኾኗን የጥበብ ባለሙያዎች...

ጎንደር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአራቱም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የተወጣጡ የጥበብ ባለሙያዎች ጎንደር እና አካባቢውን እየጎበኙ ነው።   የጥበብ ባለሙያዎች ቀደምት አባቶች ሠርተው ያለፉትን የኪነ ሕንፃ ጥበብ ታሪክ እና በአሁኑ ትውልድ እየተሠሩ የሚገኙ ሥራዎችን ተመልክተዋል።   ለአብነት የመገጭ ፕሮጀክት፣...