ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጅማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በስድስተኛው ሀገር አቀፍ የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ላይ ለመታደም ጅማ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለዘመናት የኅብረ ብሔራዊነት መናኸሪያ በኾነችው በአባ...

የአፍሪካ ሀገራት ለኀይል አቅርቦት ቅድሚያ ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል።

አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኀይል አቅርቦት እና በተፋሰስ ልማት ላይ የሚመክረው ኮንፈረንሱ ዘንድሮ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ኀይል ግንባታ ለዘላቂ እና አስተማማኝ ልማት በሚል መሪ መልዕክት...

ሀገራዊ ቅርሶች በሕግ ዐይን።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶች የማንነት መገለጫዎች እና የታሪክ የመረጃ ምንጮች በመኾናቸው ለአንድ ሀገር እና ሕዝብ በርካታ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ አላቸው፡፡ ከጠቀሜታዎቻቸው መካከል የምጣኔ ሃብት አቅምን ለማሳደግ፣ የፈጠራ ሥራን ለማጎልበት፣ ሀገራዊ...

መሬትን የማበልጸግ አንዱ መንገድ!

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአኹኑ ወቅት ስለ ምርት እድገት ሲነሳ በጉልሁ ከሚነሱ ግብዓቶች መካከል አንዱ የተፈጥሮ ማዳበሪያ (ኮምፖስት) አንዱ ነው፡፡ አርሶ አደር አድማሱ መኮነን በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ይኖራሉ፡፡ በግብርና...

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቂ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት አለ።

ሰቆጣ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን ከ120ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር በመሸፈን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት አቅደው እየሠሩ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወልዴ...