በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ የምግብ እህል እና ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ የምግብ እህልና ናፍጣ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የአንደኛ ፖሊስ ጣቢያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኮማንደር ጌትነት...

የንግዱ ማኅበረሰብ ቫት በመቁረጥ እና የሚጠበቅበትን ግብር በመክፈል ኀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ሰቆጣ: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ከተማ ነዋሪው አቶ አሰፋ አዳነ ታታሪ ነጋዴ ናቸው።አቶ አሰፋ አዳነ የጅምላ ሸቀጣሸቀጥ አከፋፋይ ሲኾኑ ግብራቸውን በሰዓቱ በመክፈልም ይታወቃሉ። የሀገርን ልማት ለማፋጠን ግብርን በወቅቱ መክፈል የብልህ ነጋዴ መገለጫ ነው...

ሁለገብ ጠቀሜታ ያላቸው እና ለደን ልማት የሚውሉ የዕጽዋት ዝርያዎችን እያዘጋጀ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለገብ ጠቀሜታ ያላቸው እና ለደን ልማት የሚውሉ የዕጽዋት ዝርያዎችን ለክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እያዘጋጀ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። መምሪያው ለተከላ የሚኾን የቦታ መረጣና የጉድጓድ...

“በጽናት የመሥራት፣ በማሳ የመተጋገዝ ባሕል በሁሉም አካባቢ አጠናክሮ ማስቀጠል ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ዞን የሻይ ቅጠል ልማትን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ የሻይ ቅጠል ልማትን ጎብኝተናል...

አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ተገናኙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተመንግሥት ተገናኝተዋል። አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ነጩ ቤተመንግሥት ሲደርሱ በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል...