“እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበል እናመሰግናለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ከተማ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበልና በቆይታችን...

“የፖለቲካ ምኅዳርን መክፈት በ2010 ዓ.ም የወሰንነው ቁልፍ ውሳኔ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ድ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው "የፖለቲካ ምኅዳርን መክፈት በ2010 ዓ.ም የወሰንነው ቁልፍ ውሳኔ ነው" ሲሉ አስፍረዋል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ረጅም ዘመን ከኖረው...

በባሕር ዳር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች ከተማዋን የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ማዕከል የሚያደርጉ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባሕር ዳርን ከኢትዮጵያ ባለፈ በዓለም አቀፍ ደረጃ ውብ፣ ለኑሮ ተመራጭ እና የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ትልልቅ የልማት ሥራዎች...

በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ የምግብ እህል እና ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ የምግብ እህልና ናፍጣ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የአንደኛ ፖሊስ ጣቢያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኮማንደር ጌትነት...

የንግዱ ማኅበረሰብ ቫት በመቁረጥ እና የሚጠበቅበትን ግብር በመክፈል ኀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ሰቆጣ: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ከተማ ነዋሪው አቶ አሰፋ አዳነ ታታሪ ነጋዴ ናቸው።አቶ አሰፋ አዳነ የጅምላ ሸቀጣሸቀጥ አከፋፋይ ሲኾኑ ግብራቸውን በሰዓቱ በመክፈልም ይታወቃሉ። የሀገርን ልማት ለማፋጠን ግብርን በወቅቱ መክፈል የብልህ ነጋዴ መገለጫ ነው...