የተቀዛቀዘውን ምጣኔ ሀብት ማነቃቃትን ያለመ የንግድ ትርዒት እና ባዛር በደብረ ታቦር ከተማ ...
ደብረ ታቦር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ መኮንን፣ የደብረ ታቦር ከተማ አፈጉባኤ ቄስ መልካሙ ላቀው እና የከተማ አሥተዳደሩ የመምሪያ ኀላፊዎችን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።
የደብረ ታቦር...
“በየዘመኑ የሚገጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ሴቶች የማይተካ ሚና አላቸው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት የሰላም አምባሳደሮችን ማደራጀት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት በተለያዩ አደረጃጀቶች እየተሳተፉ ለሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየተሰጠ ነው።
በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...
የርዕዮት ዓለም ልዩነት ቢኖርም የምትገነባው የጋራ ሀገር መኾኗን ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ተናገሩ።
ጎንደር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተወጣጡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና አባላት በጎንደር ከተማ የተሠሩ እና እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ያገኘናቸዉ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሥራ አስፈጻሚ አባል ማሩ...
“በምዝገባ ያጣናውን በውጤት ለመካስ ትብብር እየተደረገ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ቅድመ ዝግጅትን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የ6ኛ...
“የ25 ዓመታቱ ዕቅድ ከችግር ላይ ትምህርት የወሰደ የቁጭት ዕቅድ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) የ25 ዓመታትን አሻጋሪ እና ዘላቂ ልማት ዕቅድን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም የአማራ ክልል በሁለት...








