የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተደጋጋሚ የነጻ የዓይን ሕክም ሲሰጥ ቆይቷል። ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም "ላይት ፎር ዘወርልድ" ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል...
የአዕምሮ እድገት መዛባት (ኦቲዝ) መንስኤው ምንድን ነው?
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ ዕድገት መዛባት (ኦቲዝም) የነርቭ እና የአንጎል ሥርዓት ዕድገት ችግር ነው፡፡ ችግሩ ከጨቅላነት ጀምሮ በማደግ ምንነቱ ሳይታወቅ ረጅም ጊዜ ሊያስቆጥር እንደሚችል ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
የአዕምሮ ዕድገት መዛባት(ኦቲዝም) በተለያዩ...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የትራፍሪክ እንቅስቃሴ ቁጥጥርን ለማዘመን እየተሠራ ነው።
ሁመራ፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ያደረገባቸውን ስድስት ሞተር ሳይክሎች ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽሕፈት ቤት ሰጥቷል።
የወልቃይት ጠገዴ...
አረንጓዴው መካነ አዕምሮ ነገ ተማሪዎችን ያስመርቃል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴ ግቢ ያለው ዩኒቨርሲቲ ነው። በአንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግቢውን አረንጓዴ መልክ አይተው "ዩኒቨርሲቲው ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ አስተማሪ እና አኩሪ...








