ክልሉ ባለፉት 14 ዓመታት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ ብር ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ድጋፍ አሰባሳቢ እና አሥተባባሪ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የምስጋና እና እውቅና መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የአማራ ክልል ማስተባባሪያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
“የሥራ ውርሳቸው በሔራዊ ምልክቶች እና በሚወክሉት የእድገት ትእምርት ሲታወስ ይኖራል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈር ቀዳጅ በነበሩት አልቤርቶ ቫርኔሮ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከ1950ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን...
የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች በአማራ ክልል የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና አባላት በአማራ ክልል የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ነው። የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎች እና አባላት ወደ ጎርጎራ አቅንተው እየተሠራ ያለውን የልማት...
ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙት ሴት አምባሳደሮች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙት ሴት አምባሳደሮች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል። በባሕር ዳር ከተማ በሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙት ሴት አምባሳደቹ በከተማዋ የተሠሩ...
በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ እንደሚሠሩ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ገለጹ።
ጎንደር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሀገሪቱ ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እና መሪዎች የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርትን ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሰለሞን አየለ በጎንደር ከተማ እና አካባቢው የተጀመሩ የልማት...








