በሰሜን ሸዋ ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 250 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደዋል።

ደብረ ብርሃን፡ የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ የ"ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሽ ዓለማየሁ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ በዞኑ ውስጥ...

የእናቶችን ሕይዎት ለመታደግ የባለሙያዎች እና አጋር አካላት ተሳትፎን ማጠናከር ይገባል።

ጎንደር፡ የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤናማ እናትነት ወር የማጠቃለያ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አበበ ተምትም በሀገር ደረጃ ለ39ኛ እና በአማራ ክልል ለ16 ጊዜ ከጥር...

“ለሀገር ሲሉ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች መታሰቢያ ሐውልቱ ቤተ መጻሕፍት እንዲኾን ወስነናል” ሌትናል ጄኔራል ዘውዱ...

ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰቆጣ ከተማ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የተገነባውን ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጌትነት እሸቱ የኢትዮጵያ መከላከያ...

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልእክት የአምራች ዘርፉን ለማነቃቃት ያለመ የኢንቨስትመንት ፎረም ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በኢንዱስትሪ ልማት እና በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዋ የምትጠቀሰው የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ይህንን መድረክ...

የመማር ማስተማር እንቅስቃሴውን ለማሳለጥ ጥናቶች መሠረታዊ ናቸው።

ደሴ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሦስተኛ ጊዜ ሀገራዊ የምርምር ጉባኤን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛል። አሚኮ ያነጋገራቸው ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ጥናት አቅራቢዎች እና ተጋባዥ እንግዶች ዩኒቨርሲቲው...