10ኛው የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት በየሁለት ዓመቱ የሚካሄድው 10ኛው የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ኮንፈረንስ ወይም የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

‎ከቀጣዩ ወር ጀምሮ ግብርን በዲጂታል ዘዴ እንደሚሰበስብ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ጎንደር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ የዲጂታላይዜሽን ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል።‎ግብርን በዲጂታላይዜሽን መንገድ መሠብሠቡ የተገልጋዩን ጊዜ፣ ገንዘብ እና ጉልበት ለመቆጠብ እንደሚረዳ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ።

ወልድያ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ዙር ተማሪዎችን አስመርቋል። የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አበበ ግርማ (ዶ.ር) ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ከመማር ማስተማር ባሻገር ኀረብረተሰባዊ ቁርኝት ያዳበሩበት ወቅት መኾኑን ገልጸዋል። ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው ያካበቱትን ሁለንተናዊ...

ጥናት እና ምርምሮች ወደ ተግባር ተቀይረው ችግር ፈቺ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።

ከሚሴ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ 14ኛ የጥናት እና ምርምር ሲምፖዚዬም በከሚሴ ከተማ አካሂዷል።በሲምፖዚየሙ የኮሌጁ ጥናት ተመራማሪዎችን ጨምሮ የወረዳዎች እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። በሲምፖዚየሙ ጥናት እና ምርምራቸውን ያቀረቡ መምህራን በብሔረሰብ...

“አርቆ ማየት እና አልሞ መሥራት ለሕዝባችን ከፍታ አስፈላጊ ነው” አቶ አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት አልሞ መሥራት" በሚል መልዕክት በአማራ ክልል የተቋማት ዳይሬክተሮች የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ተጀምሯል። በመድረኩ መክፈቻ ላይ የአማራ ክልል...