በ185 ሚሊየን ብር ወጪ በአርቲስት እንየ ታከለ የተገነባው የባህል ምሽት ቤት ተመረቀ።
የባህል ምሽት ቤቱ የጎንደርን ታሪክ የሚመጥን እንደሆነ ተመላክቷል።
የባህል ምሽት የጎንደር ከተማ አሥተዳደርና የክልል የሥራ ኃላፊዎች መርቀው ከፍተዋል።
የቱሪዝም ማዕከል የሆነችውን ጎንደር ለማጉላት መሰል የባህል ምሽት ቤቶችን ለማስፋት እንደሚሠራም ተገልጿል።
የባህል ምሽት ቤቱ...
የረጅም ዘመን መዳረሻን ለማመላከት የረጅም ጊዜ ዕቅድ አስፈላጊ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት፣ አልሞ መሥራት" በሚል መልዕክት በአማራ ክልል ለተቋማት ዳይሬክተሮች የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ ደመቀ...
ሀገራቸውን ለማገልገል በትጋት እንደሚሠሩ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ተናገሩ።
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው እና በኤክስቴንሽን መርሐ ግብር በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመርቋል።
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሳይህ ካሰው (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው መደበኛ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች...
10ኛው የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት በየሁለት ዓመቱ የሚካሄድው 10ኛው የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ኮንፈረንስ ወይም የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በኮንፈረንሱ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...








