የጸጥታ ችግሩ በማኅበረሰቡ ላይ ያደረሰውን ግፍ በመገንዘብ ለሰላም ተባባሪ መኾን ይገባል።
ደሴ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር በደሴ ከተማ ከሚኖሩ የዞኑ ተወላጅ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል።
የደቡብ ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፓለቲካ ዘርፍ ኀላፊ...
“ጠቢብ ሰው ማለት የሚኖርበትን ማኅበረሰብ የሚያገለግል ነው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብሮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 6ሺህ 174 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው።
በምረቃ መርሐ...
ተመራቂ ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው ያገኙትን ዕውቀት በመጠቀም ማኀበረሰቡን ማገልገል ይጠበቅባቸዋል፡፡
ደባርቅ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ከ200 በላይ ተማሪዎችን ለሰባተኛ ጊዜ አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ሰባት ዓመታት ተማሪዎችን በዕውቀት በክህሎት እና በተለያዩ የሕይዎት ልምዶች ሲያበቃ ቆይቷል፡፡
በዚህ ዓመትም በተለያየ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን...
በ185 ሚሊየን ብር ወጪ በአርቲስት እንየ ታከለ የተገነባው የባህል ምሽት ቤት ተመረቀ።
የባህል ምሽት ቤቱ የጎንደርን ታሪክ የሚመጥን እንደሆነ ተመላክቷል።
የባህል ምሽት የጎንደር ከተማ አሥተዳደርና የክልል የሥራ ኃላፊዎች መርቀው ከፍተዋል።
የቱሪዝም ማዕከል የሆነችውን ጎንደር ለማጉላት መሰል የባህል ምሽት ቤቶችን ለማስፋት እንደሚሠራም ተገልጿል።
የባህል ምሽት ቤቱ...
የረጅም ዘመን መዳረሻን ለማመላከት የረጅም ጊዜ ዕቅድ አስፈላጊ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት፣ አልሞ መሥራት" በሚል መልዕክት በአማራ ክልል ለተቋማት ዳይሬክተሮች የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
የአማራ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ ደመቀ...








