“የነገን ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዛሬ ላይ ሕጻናትን ማነጽ ይገባል”

ሰቆጣ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕጻናት ቀን "የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እንከውን" በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት...

“ሰላምን በሰላማዊ መንገድ እንዴት ማምጣት እንደሚቻል በተግባር እያየን ነው” ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ችግሮቻቸውን ለመፍታት፣ ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት፣ ሰላማዊ መንገድን ለማስፋት ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አቋቁመው እየሠሩ ነው። በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑም በንቃት እየተሳተፉ ነው። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ችግሮቻቸውን እንደሚፈታላቸው፣...

የዜጎችን የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት ከተማ አሥተዳደሩ የዜጎችን የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራ ነው። በ2014 ዓ.ም እና...

የውጭ ሀገር ሥራ ሥምሪት ረቂቅ አዋጅ የዜጎችን መብት፣ ደኅንነት እና ዘላቂ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ ሀገራት የሚሠሩ ኢትዮጵያውያንን መብት፣ ደኅንነት እና ዘላቂ ጥቅም ያስጠብቃል ያለውን የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ አቅርቧል፡፡ ረቂቅ አዋጁ ግንቦት 21/2017 ዓ.ም ለሚኒስትሮች ምርቤት...

የትምህርት ቤቱን ሀገር አቀፍ ውጤታማነት ለማስቀጠል መዘጋጀታቸውን የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት...

ደሴ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ዮሴፍ በላቸው ከምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ነው የመጣው። ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ላለፉት 4 ዓመታት በይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ትምህርቱን ተከታትሏል። በዚህ ዓመት...