ማዕከሉ በመረጃ ላይ የተመሠረተ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ለመሥጠት ያግዛል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማዕከሉ ባለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ ባከናወናቸው ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው ተቋማት እና አጋር አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል...

ሳይንሳዊ እና ውጤታማ የችግኝ አተካከል ዘዴ የትኛው ነው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምት ወቅት ለችግኝ ተከላ የተመቸ ነው። የችግኝ ተከላ ሥራ በኢትዮጵያ የተለመደ ነው። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተለየ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ይገኛል። በመላ ሀገሪቱ ሁሉንም...

“ግንባታው ምቹ የሥራ ከባቢ በመፍጠር ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ወልድያ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች የሰሜን ወሎ ዞን የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አፈጻጸምን ጎብኝተዋል።የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በዘመን ኮንስትራክሽን እየተገነባ...

“የምርጥ ዘር አቅርቦት ለግብርና ሽግግር ወሳኝ ነው” ድረስ ሳህሉ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የግብርና ጥራትና ደኅንነት ባለሥልጣን በምርጥ ዘር ብዜት ከተሠማሩ ድርጅቶች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ5 መቶ ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በበጎ ፈቃድ ሥራ ለማሳተፍ እየተሠራ...

እንጅባራ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔረሰቡ አሥተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት እቅድ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በእንጅባራ ከተማ ምክክር አካሂዷል። "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት...