ወባን የገቱ ጠንካራ እጆች እንዳይዝሉ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ታመው ሕክምና አግኝተዋል፡፡ የበሽታውን ሥርጭት የመከላከል እና የመቆጣጠር ሥራ ለጤናው ዘርፍ ብቻ የማይተው በመኾኑ የክልሉ ማኅበረሰብ፣...

ሰላም የአንድ አካል ብቻ አይደለም።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ለአንድ አካል ብቻ እንደማይጠቅም ሁሉ በአንድ አካል ብቻ አይጠበቅም። ሰላምን የሚጠብቁት ሁሉም መኾን አለባቸው። ሁሉም ለሰላም ዘብ እስካልቆመ ድረስ የተሟላ ሰላም አይኖርም። የተሟላ ሰላም በሌላ ጊዜ ደግሞ...

ፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ጥገና ሕክምና እየሰጠ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ፎር ዘወርልድ" ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ጥገና ሕክምና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ሕክምናው እስከ...

የኮምቦልቻ ከተማን ውበት የገለጠው የኮሪደር ልማት

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሪደር ልማት እንደሀገር የአዲስ አበባን ውበት በመግለጥ ወደ ክልል ከተሞች የተሻገረ ሀገራዊ ፕሮጀክት ነው። የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ታላላቅ ከተሞችን ውበት እና የልማት ዐይን በመግለጥ የተጫዎተው ሚና...

ምክትል ርእሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በመካነ ሰላም ከተማ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያዩ...

ደሴ: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ርእሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከመካነ ሰላም ከተማ እና ቦረና ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። "ሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ...