ችግሮችን ለመፍታት መፍትሔው ሰላማዊ ንግግር ነው።

ሁመራ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የሚፈታ ችግር ባለመኖሩ ተፋላሚ ኀይሎች በመስማማት የክልሉን ሰላም ወደ ነበረበት ሊመልሱ እንደሚገባ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ጠይቀዋል። ባለፉት ሁለት ዓመታት በክልሉ በተከሰተው ግጭት ሳቢያ...

በበጀት ዓመት 1ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ጠቅላላ ገቢ ማስመዝገቡን ሂጅራ ባንክ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ አጠቃላይ ሃብት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ከፍ ማለቱን ባንኩ አስታውቋል። የሂጅራ ባንከ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዳውድ ቀኖ አባገሮ ሂጅራ ባንክ በ2024/25 የበጀት ዓመት የሦስተኛ ዓመት የዕድገት ስትራቴጂ...

ከ10 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለተከላ ማዘጋጀቱን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ”በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ መለሰ ሙላት በክረምት ወቅት ከ240 ሔክታር...

በተደጋገሚ የሚያጋጥመውን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል መቆራረጡን ለመቀነስ የክረምት ዝግጅት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተደጋገሚ የሚስተዋለውን...

የሴቶችን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት...