“በችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች መድረስ መንግሥታዊ ብቻ ሳይኾን ሞራላዊ ግዴታም ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ በባሕርዳር ከተማ አሥጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
ችግኝ በመትከል የአየር ንብረትን እና ሥነ ምኅዳርን መቆጣጠር ይገባል።
ገንዳውኃ፡ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ አፍጥጥ ቀበሌ ተጀምሯል።
በመርሐ ግብሩ የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ፣ የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የወረዳ...
“የበጎ ፈቃድ ሥራው ከችግሬ አውጥቶኛል” ቤታቸው የተጠገነላቸው እናት
ደሴ፡ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ የ2017 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ መርሐግብር ተጀምሯል።
ወይዘሮ አሚናት አሊ በተሁለደሬ ወረዳ 02 ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ ቤታቸው በክረምት...
“የግጭት ቀጣና በነበረ አካባቢ ችግኝ መትከል ልዩ ትርጉም አለው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ በአቦላ ተራራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ርእሰ መሥተዳድሩን ጨምሮ የአማራ ክልል ምክር...
የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ ስኬታማ እንዲኾን ወጣቱ በጉልበቱ፣ ባለሃብቱ በገንዘቡ ድጋፍ ማድረግን ይጠይቃል።
ደሴ: ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ 6 መቶ እናቶች በእንጀራ መጋገር ሥራ ተሰማርተው በኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርጋቸው ሸድ ግንባታ ተጀምሯል።...








