በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች የነዋሪዎቹን የሥራ ባሕል መቀየር የቻሉ ናቸው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማን የኮሪደር ልማት እና የአጼ ፋሲል አብያተ መንግሥታት የቅርስ እድሳትን ጎብኝተዋል። ‎ በጉብኝቱ ላይ የተገኙት በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ...

የአማራ ክልል የብልጽግና ጉዞ አብሳሪ ክልል ነው።

ጎንደር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠንካራ አደረጃጀት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ መልዕክት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 እቅድ ትውውቅ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ‎ ‎ ‎በመድረኩ የ2017 በጀት...

ሰላምን በዘላቂነት ከመጠበቅ ጎን ለጎን የአረንጓዴ አሻራ ተሳትፎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን ከፍተኛ መሪዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ በሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከናውኗል። አረንጓዴ አሻራቸውን ያስቀመጡት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው...

በክረምቱ የተሻለ ሥራ ለመሥራት በዕቅድ መመራት ያሥፈልጋል።

ሰቆጣ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የ90 ቀናት የልማት፣ የፖለቲካ፣ የሰላም፣ የመልካም አሥተዳደር ተግባራት ዕቅድ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ...

በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተሠሩ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ።

ከሚሴ፡ ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ ሰይድ በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ 13 ፕሮጀክቶችን በመገንባት ለአገልግሎት ክፍት ማድረግ እንደተቻለም አስረድተዋል። ከተገነቡ ፕሮጀክቶች መካከል የመስኖ...