ለመጭው ትውልድ ነጻነትን እንጂ ተሻጋሪ ዕዳ አናወርስም።
ሁመራ፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ራሱን ከህውሓት አፈና በጀግንነት የተከላከለበትን እና ለዛሬው ነጻነት ምክንያት መኾኑን በማሰብ በሁመራ ከተማ በደመቀ...
የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ደብረ ታቦር: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሠለጠናቸውን 315 ተማሪዎችን ለ28ኛ ጊዜ አስመርቋል። ከተመራቂዎች ውስጥ 173 የሚኾኑት ሴት ናቸው።
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኮሌጁ ዲን በላይ...
አረንጓዴ አሻራ ምቹ ሀገርን ለትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል ነው።
ጎንደር: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ችግኝ ተክለዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍቃዱ ተሰማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ዓመት በፊት...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሻለ ለመሥራት አቅዷል።
ሰቆጣ: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በቀጣዮቹ 90 ቀናት የሚከወኑ ተግባራት የእቅድ ትውውቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
በበጋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት...
የወባ በሽታ ስርጭትን በርብርብ መግታት ይገባል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በ2017 ዓ.ም ከ122 ሺህ በላይ የወባ ሕሙማን መመዝገቡን የአሥተዳድሩ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
በተመረጡ ቀበሌዎችም የኬሚካል ርጭት ተደርጓል ነው ያለው። በቀጣይም ችግሩ በሚሰፋባቸው አካባቢዎች ያለውን...








