ከ6 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የደብረ...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 በጀት ዓመት ባለሀብቶች ወደ ከተማዋ ገብተው እንዲያለሙ በተሠራው ሥራ ከ6 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 108 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት መቻሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳድር...

የሐይቅ – ቢስቲማ – ጭፍራ መንገድ ግንባታ ለማፋጠን እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የአፋር ክልሎችን የሚያገናኘው ይህ የመንገድ ፕሮጀክት 74 ነጥብ 3 ኪሎ ሜትር ይሸፍናል። መንገዱ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በመገንባት ላይ እንደሚገኝም የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል።...

በ2017 በጀት ዓመት ከ900 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ጥገና መሥራቱን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት ከ900 በላይ ኪሎ ሜትር ነባር መንገድ መጠገን ተችሏል። 88 ኪሎ ሜትር መንገድ በአዲስ ፣9 ከፍተኛ እና መለስተኛ ድልድዮች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የዞኑ...

በሰሜን ጎንደር ዞን በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የሴቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም የዜጎች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ600 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር ዞን ወጣት እና ስፖርት መምሪያ ገልጿል። በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የሴቶችን ተሳትፎ እና...

ውሾችን ለሚያሳብድ በሽታ የቅድመ መከላከል ክትባት በመስጠት የማኅበረሰቡን ጤንነት መጠበቅ ይገባል።

ገንዳውኃ: ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ለውሾች የቅድመ መከላከል ክትባት በመስጠት የማኅበረሰቡን ጤንነት ከተላላፊ ውሻን የሚያሳብድ በሽታ መጠበቅ እንደሚገባ የዞኑ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ ከ9 ሺህ...