የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሁሉም የጥገና ዓይነቶች ሥራዎችን እያከናወነ.መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በስሩ በሚገኙ አራት የጥገና ክፍሎች አማካኝነት በሁሉም የጥገና ዓይነቶች ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ 389 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የመንገድ...

እርስዎ በዓመት ስንት ጊዜ ቅድመ ምርመራ ያደርጋሉ?

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎችን ካላመመን በስተቀር ወደ ሕክምና ተቋማት አንሄድም። ሰው ሳያመው ወደ ሕክምና መሄድ ምን የሚሉት ሟርት ነው የሚሉም አሉ። አንዳንድ ብልሆች ግን አስቀድመው ጤንነታቸውን በሕክምና ያረጋግጣሉ። ሙሉ ምርመራ በማድረግ የጤንነታቸውን...

ሀገራዊውን የምክክር ጉባኤ ለማካሄድ አስቻይ ኹኔታዎች እንዲፈጠሩ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሠሩ ወቅታዊ ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ለማጠናከር ከምክክሩ አቋርጠው ከወጡ ሦሥት...

ከ5ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ የትምህርት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ዝግጁ ኾኑ።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ተገንብተው የተጠናቀቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶችን ዛሬ መርቀዋል። በከተማ አሥተዳደሩ የመማሪያ ክፍል ጥበት እና የግንባታ ጥራት ችግር መኖር በመማር ማስተማር ተግባሩ ላይ...

በላይ ጋይንት ወረዳ ሲናቆ ወንዝ የተገነባው 40 ሜትር ቦክስ ገርደር ኮንክሪት ድልድይ ተጠናቆ ለአገልግሎት...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ መንግሥት በጀት በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ በተንጣለለው ሲናቆ ወንዝ ላይ የተገነባው 40 ሜትር ቦክስ ገርደር ኮንክሪት ድልድይ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በክልሉ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ...