ለ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራ እና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል።
ለቋሚ ኮሚቴው ሪፖርት ያቀረቡት የሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ...
በክልሉ በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶችን የማጠናከር ሥራ ተሠርቷል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳደር ጽሕፈት ቤት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም ለቋሚ ኮሚቴው ሪፖርት አቅርበዋል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኃይሌ...
ሰላማችን የምንጠብቀው እኛው ነን።
ባሕርዳር:ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡ የተሳተፈበት የወንጀል መከላከል ሥራ ውጤታማ ነው። ማኅበረሰብ በወንጀል መከላከል ላይ ንቁ እና ብቁ ተሳትፎ ሲያደርግ ወንጀሎች ይቀንሳሉ፣ ሰላምም ይመጣል።
በአማራ ክልል የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ምክንያት በማድረግ በከተሞች ላይ የሚፈጸሙ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከ25 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ ልምጭም ቀበሌ ዞናዊ የ2017/18 የመኸር ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል የኩታ ገጠም የዘር ማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል ።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስንዴ በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች መካከል...
በበጀት ዓመቱ በወንጀል ጉዳይ የተመዘበረን ከ398 ሚሊየን ብር በላይ የመንግሥት ሃብት ማስመለስ ተችሏል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን እና የሚደግፋቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ...








