መንግሥት የዜጎችን ሕይወት ለመቀየር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራን በኦሮሚያ ክልል አስጀምረዋል። በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰው ተኮር የልማት ሥራዎችን ማከናወን...

የዜጎች በንጹሕ አካባቢ የመኖር መብት ሕገ መንግሥታዊ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጽዱ ኢትዮጵያን ባሕል እናድርግ" በሚል መሪ መልዕክት በመላው ሀገሪቱ ለስድስት ወራት የሚዘልቅ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው። የዚሁ ንቅናቄ አንድ አካል የኾነ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።...

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እያሳዩ ያለው ተጨባጭ ለውጥ አበረታች ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የልኅቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን፣ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን፣ የአማራ ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኢንተርፕራይዝ፣ የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽንና ኀብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...

የመምህራንን አቅም ማሳደግ ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ጉልህ አበርክቶ አለው።

ደሴ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት ለመካከለኛ ደረጃ መምህራን፣ ምክትል ርእሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚሰጠው ልዩ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በደሴ ከተማ ተጀምሯል፡፡ በሥልጠናው ከደቡብ ወሎ ዞን፣ ደሴ እና...

ተወዳዳሪ ትውልድ ለመገንባት የመምህራንን አቅም ማሻሻል ይገባል።

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና መሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተሰጠ ነው። በሥልጠናው ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ በእውቀት፣ በአመለካከት፣ በክህሎት...